ገላትያ 6:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ምክንያቱም ለሥጋው ብሎ የሚዘራ ከሥጋው መበስበስን ያጭዳል፤ ለመንፈስ ብሎ የሚዘራ ግን ከመንፈስ የዘላለም ሕይወት ያጭዳል።+