ዮሐንስ 8:54, 55 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 54 ኢየሱስ እንዲህ ሲል መለሰ፦ “እኔ ራሴን የማከብር ከሆነ ክብሬ ከንቱ ነው። እኔን የሚያከብረኝ እናንተ አምላካችን ነው የምትሉት አባቴ ነው።+ 55 ሆኖም እናንተ አላወቃችሁትም፤+ እኔ ግን አውቀዋለሁ።+ አላውቀውም ብል እንደ እናንተ ውሸታም መሆኔ ነው። ይሁንና እኔ አውቀዋለሁ፤ ቃሉንም እጠብቃለሁ።
54 ኢየሱስ እንዲህ ሲል መለሰ፦ “እኔ ራሴን የማከብር ከሆነ ክብሬ ከንቱ ነው። እኔን የሚያከብረኝ እናንተ አምላካችን ነው የምትሉት አባቴ ነው።+ 55 ሆኖም እናንተ አላወቃችሁትም፤+ እኔ ግን አውቀዋለሁ።+ አላውቀውም ብል እንደ እናንተ ውሸታም መሆኔ ነው። ይሁንና እኔ አውቀዋለሁ፤ ቃሉንም እጠብቃለሁ።