ማርቆስ 11:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 የካህናት አለቆችና ጸሐፍትም ያደረገውን በሰሙ ጊዜ እሱን የሚገድሉበትን መንገድ ይፈልጉ ጀመር፤+ ምክንያቱም ሕዝቡ ሁሉ በትምህርቱ ስለሚገረም ኢየሱስን ይፈሩት ነበር።+ ሉቃስ 19:47 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 47 እሱም በየዕለቱ በቤተ መቅደሱ ማስተማሩን ቀጠለ። ሆኖም የካህናት አለቆችና ጸሐፍት እንዲሁም የሕዝቡ መሪዎች ሊገድሉት ይፈልጉ ነበር፤+
18 የካህናት አለቆችና ጸሐፍትም ያደረገውን በሰሙ ጊዜ እሱን የሚገድሉበትን መንገድ ይፈልጉ ጀመር፤+ ምክንያቱም ሕዝቡ ሁሉ በትምህርቱ ስለሚገረም ኢየሱስን ይፈሩት ነበር።+