-
ዮሐንስ 2:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ይሁንና በፋሲካ በዓል፣ በኢየሩሳሌም በነበረበት ጊዜ ብዙ ሰዎች የሚያከናውናቸውን ተአምራዊ ምልክቶች ሲያዩ በስሙ አመኑ።
-
-
ዮሐንስ 8:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ይህን በተናገረ ጊዜ ብዙዎች በእሱ አመኑ።
-
-
ዮሐንስ 10:42አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
42 በዚያም ብዙዎች በእሱ አመኑ።
-
-
ዮሐንስ 11:45አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
45 በመሆኑም ወደ ማርያም መጥተው ከነበሩትና ያደረገውን ነገር ካዩት አይሁዳውያን መካከል ብዙዎቹ በእሱ አመኑ፤+
-