ዮሐንስ 5:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 እኔ ከሰው ክብር መቀበል አልፈልግም፤ ዮሐንስ 7:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከራሱ አመንጭቶ የሚናገር ሁሉ ራሱ እንዲከበር ይፈልጋል፤ የላከው እንዲከበር+ የሚፈልግ ሁሉ ግን እሱ እውነተኛ ነው፤ በእሱም ዘንድ ዓመፅ የለም።