2 ነገሥት 5:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ሆኖም ኤልሳዕ “ሄደህ ዮርዳኖስ ውስጥ ሰባት ጊዜ+ ታጠብ፤+ ሥጋህም ይፈወሳል፤ ንጹሕም ትሆናለህ” ብሎ እንዲነግረው መልእክተኛ ላከ። 2 ነገሥት 5:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በዚህ ጊዜ ንዕማን የእውነተኛው አምላክ ሰው በነገረው መሠረት ወርዶ ዮርዳኖስ ውስጥ ሰባት ጊዜ ጠለቀ።+ ከዚያም ሥጋው እንደ ትንሽ ልጅ ሥጋ ሆነ፤+ ደግሞም ነጻ።+
14 በዚህ ጊዜ ንዕማን የእውነተኛው አምላክ ሰው በነገረው መሠረት ወርዶ ዮርዳኖስ ውስጥ ሰባት ጊዜ ጠለቀ።+ ከዚያም ሥጋው እንደ ትንሽ ልጅ ሥጋ ሆነ፤+ ደግሞም ነጻ።+