ሕዝቅኤል 34:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በእነሱ ላይ አንድ እረኛ ይኸውም አገልጋዬን ዳዊትን* አስነሳለሁ፤+ እሱም ይመግባቸዋል። እሱ ራሱ ያሰማራቸዋል፤ እረኛቸውም ይሆናል።+ ማቴዎስ 9:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ሕዝቡንም ባየ ጊዜ እረኛ እንደሌላቸው በጎች+ ተገፈውና ተጥለው ስለነበር እጅግ አዘነላቸው።+