ሉቃስ 10:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 እየተጓዙም ሳሉ ወደ አንድ መንደር ገባ። በዚያም ማርታ+ የምትባል አንዲት ሴት በቤቷ በእንግድነት ተቀበለችው።