ዮሐንስ 9:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ቀን ሳለ፣ የላከኝን የእሱን ሥራ መሥራት አለብን፤+ ማንም ሊሠራ የማይችልበት ሌሊት ይመጣል። ዮሐንስ 12:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “ብርሃኑ ለጥቂት ጊዜ ከእናንተ ጋር ይቆያል። ጨለማ እንዳይውጣችሁ ብርሃኑ እያለላችሁ በብርሃን ሂዱ፤ በጨለማ የሚሄድ ሁሉ ወዴት እንደሚሄድ አያውቅም።+
35 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “ብርሃኑ ለጥቂት ጊዜ ከእናንተ ጋር ይቆያል። ጨለማ እንዳይውጣችሁ ብርሃኑ እያለላችሁ በብርሃን ሂዱ፤ በጨለማ የሚሄድ ሁሉ ወዴት እንደሚሄድ አያውቅም።+