ሉቃስ 24:45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 ከዚያም የቅዱሳን መጻሕፍትን ትርጉም መረዳት እንዲችሉ አእምሯቸውን ከፈተላቸው፤+ ዮሐንስ 14:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ሆኖም አብ በስሜ የሚልከው ረዳት* ይኸውም መንፈስ ቅዱስ ሁሉንም ነገር ያስተምራችኋል እንዲሁም የነገርኳችሁን ነገር ሁሉ እንድታስታውሱ ያደርጋችኋል።+