ማቴዎስ 16:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ደግሞም እልሃለሁ፦ አንተ ጴጥሮስ ነህ፤+ በዚህች ዓለት+ ላይ ጉባኤዬን እገነባለሁ፤ የመቃብር* በሮችም አያሸንፏትም።