ዮሐንስ 15:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 አብ እኔን እንደወደደኝ፣+ እኔም እናንተን እንዲሁ ወድጃችኋለሁ። እናንተም በፍቅሬ ኑሩ። ኤፌሶን 5:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ክርስቶስ እንደወደደንና*+ ጥሩ መዓዛ እንዳለው ሽታ ራሱን ስለ እኛ* መባና መሥዋዕት አድርጎ ለአምላክ እንደሰጠ+ ሁሉ እናንተም በፍቅር መመላለሳችሁን ቀጥሉ።+ 1 ዮሐንስ 3:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እሱ ሕይወቱን* ለእኛ አሳልፎ ስለሰጠ በዚህ ፍቅርን አውቀናል፤+ እኛም ሕይወታችንን* ለወንድሞቻችን አሳልፈን የመስጠት ግዴታ አለብን።+
2 ክርስቶስ እንደወደደንና*+ ጥሩ መዓዛ እንዳለው ሽታ ራሱን ስለ እኛ* መባና መሥዋዕት አድርጎ ለአምላክ እንደሰጠ+ ሁሉ እናንተም በፍቅር መመላለሳችሁን ቀጥሉ።+