ፊልጵስዩስ 2:5-7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ክርስቶስ ኢየሱስ የነበረው ይህ አስተሳሰብ በእናንተም ዘንድ ይኑር፤+ 6 እሱ በአምላክ መልክ ይኖር የነበረ ቢሆንም+ ከአምላክ ጋር እኩል ለመሆን የመሞከር ሐሳብም እንኳ ወደ አእምሮው አልመጣም።+ 7 ከዚህ ይልቅ ራሱን ባዶ በማድረግ የባሪያን መልክ ያዘ፤+ ደግሞም ሰው ሆነ።*+
5 ክርስቶስ ኢየሱስ የነበረው ይህ አስተሳሰብ በእናንተም ዘንድ ይኑር፤+ 6 እሱ በአምላክ መልክ ይኖር የነበረ ቢሆንም+ ከአምላክ ጋር እኩል ለመሆን የመሞከር ሐሳብም እንኳ ወደ አእምሮው አልመጣም።+ 7 ከዚህ ይልቅ ራሱን ባዶ በማድረግ የባሪያን መልክ ያዘ፤+ ደግሞም ሰው ሆነ።*+