መዝሙር 41:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሌላው ቀርቶ ከእኔ ጋር ሰላም የነበረው፣ እምነት የጣልኩበትና+ከማዕዴ ይበላ የነበረ ሰው ተረከዙን በእኔ ላይ አነሳ።*+ ማቴዎስ 26:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 እሱም መልሶ እንዲህ አለ፦ “አሳልፎ የሚሰጠኝ ከእኔ ጋር በሳህኑ ውስጥ የሚያጠቅሰው ነው።+