ዮሐንስ 7:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 እናንተ ትፈልጉኛላችሁ፤ ግን አታገኙኝም፤ ወደምሄድበትም ልትመጡ አትችሉም።”+ ዮሐንስ 8:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ኢየሱስም እንደገና “እኔ እሄዳለሁ፤ እናንተም ትፈልጉኛላችሁ፤ ይሁንና ኃጢአተኛ እንደሆናችሁ ትሞታላችሁ።+ እኔ ወደምሄድበት ልትመጡ አትችሉም”+ አላቸው።