ዮሐንስ 11:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በዚህ ጊዜ ዲዲሞስ* የሚባለው ቶማስ ለተቀሩት ደቀ መዛሙርት “ከእሱ ጋር እንድንሞት አብረነው እንሂድ” አላቸው።+