የሐዋርያት ሥራ 4:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ደግሞም መዳን በሌላ በማንም አይገኝም፤ ምክንያቱም ልንድንበት የምንችል ከሰማይ በታች ለሰዎች የተሰጠ ሌላ ስም የለም።”+