-
1 ዮሐንስ 2:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 በእናንተ በኩል ግን ከመጀመሪያ የሰማችሁት በልባችሁ ይኑር።+ ከመጀመሪያ የሰማችሁት በልባችሁ የሚኖር ከሆነ እናንተም ከወልድና ከአብ ጋር ያላችሁን አንድነት ጠብቃችሁ ትኖራላችሁ።
-
-
ራእይ 3:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 እነሆ፣ በር ላይ ቆሜ እያንኳኳሁ ነው። ማንም ድምፄን ሰምቶ በሩን ከከፈተልኝ ወደ ቤቱ እገባለሁ፤ ከእሱም ጋር ራት እበላለሁ፤ እሱም ከእኔ ጋር ይበላል።
-