የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 35:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 ያላንዳች ምክንያት ጠላቶቼ የሆኑ እኔን አይተው እንዲፈነድቁ፣

      ያለምክንያት የሚጠሉኝ+ በተንኮል እንዲጠቃቀሱብኝ አትፍቀድ።+

  • መዝሙር 69:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 ያለምክንያት የሚጠሉኝ+

      ከራሴ ፀጉር ይልቅ በዙ።

      ሊያጠፉኝ የሚፈልጉ፣

      ተንኮለኛ የሆኑ ጠላቶቼ እጅግ በዝተዋል።

      ያልሰረቅኩትን ነገር እንድመልስ ተገደድኩ።

  • ሉቃስ 23:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 እሱም ለሦስተኛ ጊዜ “ለምን? ይህ ሰው ምን ያጠፋው ነገር አለ? ለሞት የሚያበቃ ምንም ነገር አላገኘሁበትም፤ ስለዚህ ቀጥቼ እፈታዋለሁ” አላቸው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ