1 ዮሐንስ 5:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በውኃና በደም አማካኝነት የመጣው፣ እሱ ይኸውም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ የመጣውም ከውኃ ጋር ብቻ ሳይሆን+ ከውኃና ከደም ጋር ነው።+ ምሥክርነት የሚሰጠውም መንፈስ ነው፤+ ምክንያቱም መንፈስ እውነት ነው።
6 በውኃና በደም አማካኝነት የመጣው፣ እሱ ይኸውም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ የመጣውም ከውኃ ጋር ብቻ ሳይሆን+ ከውኃና ከደም ጋር ነው።+ ምሥክርነት የሚሰጠውም መንፈስ ነው፤+ ምክንያቱም መንፈስ እውነት ነው።