ፊልጵስዩስ 4:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ስለ ምንም ነገር አትጨነቁ፤+ ከዚህ ይልቅ ስለ ሁሉም ነገር በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር ልመናችሁን ለአምላክ አቅርቡ፤+