ዮሐንስ 12:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ኢየሱስ ግን እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “የሰው ልጅ ክብር የሚያገኝበት ሰዓት ደርሷል።+ ዮሐንስ 13:31, 32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ይሁዳ ከሄደ በኋላ ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “አሁን የሰው ልጅ ክብር ተጎናጸፈ፤+ አምላክም በእሱ አማካኝነት ከበረ። 32 አምላክ ራሱም ያከብረዋል፤+ ደግሞም ወዲያውኑ ያከብረዋል።
31 ይሁዳ ከሄደ በኋላ ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “አሁን የሰው ልጅ ክብር ተጎናጸፈ፤+ አምላክም በእሱ አማካኝነት ከበረ። 32 አምላክ ራሱም ያከብረዋል፤+ ደግሞም ወዲያውኑ ያከብረዋል።