መዝሙር 22:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ስምህን ለወንድሞቼ አሳውቃለሁ፤+በጉባኤ መካከልም አወድስሃለሁ።+ የሐዋርያት ሥራ 15:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 አምላክ ከአሕዛብ መካከል ለስሙ የሚሆኑ ሰዎችን ለመውሰድ ለመጀመሪያ ጊዜ እንዴት ለእነሱ ትኩረት እንደሰጠ ሲምዖን*+ በሚገባ ተርኳል።+ ዕብራውያን 2:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ምክንያቱም “ስምህን ለወንድሞቼ አሳውቃለሁ፤ በጉባኤ መካከልም በመዝሙር አወድስሃለሁ” ይላል።+