ዮሐንስ 16:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ምክንያቱም እናንተ እኔን ስለወደዳችሁኝና+ የአምላክ ተወካይ ሆኜ እንደመጣሁ ስላመናችሁ+ አብ ራሱ ይወዳችኋል።