ማቴዎስ 6:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከክፉው+ አድነን* እንጂ ወደ ፈተና አታግባን።’+ 2 ተሰሎንቄ 3:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ጌታ ግን ታማኝ ነው፤ እሱ ያጠነክራችኋል፤ እንዲሁም ከክፉው ይጠብቃችኋል። 1 ዮሐንስ 5:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከአምላክ የተወለደ ሁሉ በኃጢአት ጎዳና እንደማይመላለስ እናውቃለን፤ ይልቁንም ከአምላክ የተወለደው* ይጠብቀዋል፤ ክፉውም* ምንም ሊያደርገው አይችልም።+