ማቴዎስ 3:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በዚያ ወቅት መጥምቁ ዮሐንስ+ በይሁዳ ምድረ በዳ እየሰበከ መጣ፤+ ሉቃስ 3:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እንዲሁም ቀያፋና የካህናት አለቃው ሐና በነበሩበት ዘመን+ የአምላክ ቃል በምድረ በዳ+ ወደነበረው ወደ ዘካርያስ ልጅ ወደ ዮሐንስ+ መጣ።