ማቴዎስ 12:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 ከዚያም ከጸሐፍትና ከፈሪሳውያን አንዳንዶቹ “መምህር፣ ምልክት እንድታሳየን እንፈልጋለን” አሉት።+ ማቴዎስ 16:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ከዚያም ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያን ወደ እሱ መጡ፤ ሊፈትኑትም ፈልገው ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው ጠየቁት።+ ዮሐንስ 4:48 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 ኢየሱስ ግን “መቼም እናንተ ተአምራዊ ምልክቶችና ድንቅ ነገሮች ካላያችሁ ፈጽሞ አታምኑም” አለው።+ ዮሐንስ 6:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 በዚህ ጊዜ እንዲህ አሉት፦ “ታዲያ አይተን እንድናምንብህ ምን ተአምራዊ ምልክት ትፈጽማለህ?+ ምን ነገርስ ትሠራለህ?