ማቴዎስ 26:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ከዚያም ኢየሱስ ከእነሱ ጋር ጌትሴማኒ ወደተባለ ቦታ መጣ፤+ ደቀ መዛሙርቱንም “ወደዚያ ሄጄ በምጸልይበት ጊዜ እናንተ እዚህ ተቀመጡ” አላቸው።+ ማርቆስ 14:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ከዚያም ጌትሴማኒ ወደተባለ ቦታ መጡ፤ ደቀ መዛሙርቱንም “እኔ በምጸልይበት ጊዜ እናንተ እዚህ ተቀመጡ” አላቸው።+ ሉቃስ 22:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 ከዚያ ወጥቶም እንደ ልማዱ ወደ ደብረ ዘይት ተራራ ሄደ፤ ደቀ መዛሙርቱም ተከተሉት።+