ማቴዎስ 26:57 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 57 ኢየሱስን ያሰሩት ሰዎች ጸሐፍትና ሽማግሌዎች ወደተሰበሰቡበት+ ወደ ሊቀ ካህናቱ ወደ ቀያፋ+ ወሰዱት። ዮሐንስ 18:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ከዚያም ሐና ኢየሱስን እንደታሰረ ወደ ሊቀ ካህናቱ ወደ ቀያፋ ላከው።+