-
ሉቃስ 4:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 በተጨማሪም በምኩራቦቻቸው ማስተማር ጀመረ፤ ሕዝቡም ሁሉ ያከብረው ነበር።
-
-
ዮሐንስ 7:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 በበዓሉም አጋማሽ ላይ ኢየሱስ ወደ ቤተ መቅደሱ ሄዶ ያስተምር ጀመር።
-