-
ማቴዎስ 27:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ካሰሩት በኋላ ወስደው ለአገረ ገዢው ለጲላጦስ አስረከቡት።+
-
-
ሉቃስ 23:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ስለዚህ በዚያ ተሰብስበው የነበሩት ሰዎች በሙሉ ተነስተው ወደ ጲላጦስ ወሰዱት።+
-