-
ማቴዎስ 27:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 አገረ ገዢው ሁልጊዜ በዚህ በዓል ወቅት፣ ሕዝቡ እንዲፈታላቸው የሚፈልጉትን ማንኛውንም እስረኛ የመፍታት ልማድ ነበረው።+
-
-
ማርቆስ 15:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ጲላጦስ ሁልጊዜ በዚህ በዓል ወቅት፣ ሕዝቡ ይፈታልን ብለው የጠየቁትን አንድ እስረኛ የመፍታት ልማድ ነበረው።+
-