ማቴዎስ 27:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ጲላጦስም “እንግዲያው ክርስቶስ የሚባለውን ኢየሱስን ምን ባደርገው ይሻላል?” አላቸው። ሁሉም “ይሰቀል!”* አሉ።+ ማርቆስ 15:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እነሱም “ይሰቀል!”* ብለው እንደገና ጮኹ።+ ሉቃስ 23:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እነሱ ግን “ይሰቀል! ይሰቀል!”* እያሉ ይጮኹ ጀመር።+