-
ማቴዎስ 27:37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 እንዲሁም “ይህ የአይሁዳውያን ንጉሥ ኢየሱስ ነው” የሚል የተከሰሰበትን ጉዳይ የሚገልጽ ጽሑፍ ከራሱ በላይ አንጠልጥለው ነበር።+
-
-
ማርቆስ 15:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 የተከሰሰበትን ጉዳይ የሚገልጽ “የአይሁዳውያን ንጉሥ” የሚል ጽሑፍ ተጽፎ ነበር።+
-
-
ሉቃስ 23:38አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
38 በተጨማሪም ከበላዩ “ይህ የአይሁዳውያን ንጉሥ ነው” የሚል ጽሑፍ ነበር።+
-