-
ማቴዎስ 27:61አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
61 በዚህ ጊዜ መግደላዊቷ ማርያምና ሌላዋ ማርያም ከመቃብሩ ፊት ለፊት እዚያው ተቀምጠው ነበር።+
-
-
ሉቃስ 23:49አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
49 በቅርብ የሚያውቁትም ሁሉ በርቀት ቆመው ነበር። እንዲሁም ከገሊላ አንስቶ አብረውት የተጓዙት ሴቶች በዚያ ተገኝተው እነዚህን ነገሮች ይመለከቱ ነበር።+
-