መዝሙር 69:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ይልቁንም መርዝ* እንድበላ ሰጡኝ፤+በጠማኝ ጊዜም ኮምጣጤ እንድጠጣ ሰጡኝ።+ ማቴዎስ 27:48 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 ወዲያውኑም ከመካከላቸው አንዱ ሮጦ በመሄድ ሰፍነግ* ወስዶ የኮመጠጠ የወይን ጠጅ ውስጥ ከነከረ በኋላ በመቃ ላይ አድርጎ እንዲጠጣ ሰጠው።+ ማርቆስ 15:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ከዚያም አንድ ሰው ሮጦ በመሄድ የኮመጠጠ የወይን ጠጅ ውስጥ ሰፍነግ* ከነከረ በኋላ በመቃ ላይ አድርጎ እንዲጠጣ ሰጠውና+ “ተዉት! እስቲ ኤልያስ መጥቶ ያወርደው እንደሆነ እንይ” አለ። ሉቃስ 23:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ወታደሮቹ እንኳ ሳይቀሩ ወደ እሱ ቀርበው የኮመጠጠ የወይን ጠጅ በመስጠት+ አፌዙበት፤
36 ከዚያም አንድ ሰው ሮጦ በመሄድ የኮመጠጠ የወይን ጠጅ ውስጥ ሰፍነግ* ከነከረ በኋላ በመቃ ላይ አድርጎ እንዲጠጣ ሰጠውና+ “ተዉት! እስቲ ኤልያስ መጥቶ ያወርደው እንደሆነ እንይ” አለ።