የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 53:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 እሱ ግን ስለ መተላለፋችን+ ተወጋ፤+

      ስለ በደላችን ደቀቀ።+

      በእሱ ላይ የደረሰው ቅጣት ለእኛ ሰላም አስገኘልን፤+

      በእሱም ቁስል የተነሳ እኛ ተፈወስን።+

  • ዘካርያስ 12:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 “በዳዊት ቤትና በኢየሩሳሌም ነዋሪዎች ላይ የሞገስንና የምልጃን መንፈስ አፈሳለሁ፤ እነሱም የወጉትን ያዩታል፤+ ለአንድያ ልጅም እንደሚለቀስ ያለቅሱለታል፤ ለበኩር ልጅ እንደሚለቀሰው ያለ መራራ ለቅሶም ያለቅሱለታል።

  • ዮሐንስ 20:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 ስለዚህ ሌሎቹ ደቀ መዛሙርት “ጌታን አየነው!” አሉት። እሱ ግን “በእጆቹ ላይ ምስማሮቹ የተቸነከሩበትን ምልክት ካላየሁ እንዲሁም ጣቴን ምስማሮቹ በነበሩበት ቦታ ካላስገባሁና እጄን በጎኑ ካላስገባሁ+ ፈጽሞ አላምንም” አላቸው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ