ሉቃስ 24:1-3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ይሁን እንጂ በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን፣ ያዘጋጇቸውን ጥሩ መዓዛ ያላቸው ቅመሞች ይዘው ጠዋት በማለዳ ወደ መቃብሩ ሄዱ።+ 2 ሆኖም ድንጋዩ ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት፤+ 3 ወደ ውስጥ ሲገቡም የጌታ ኢየሱስን አስከሬን አላገኙም።+
24 ይሁን እንጂ በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን፣ ያዘጋጇቸውን ጥሩ መዓዛ ያላቸው ቅመሞች ይዘው ጠዋት በማለዳ ወደ መቃብሩ ሄዱ።+ 2 ሆኖም ድንጋዩ ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት፤+ 3 ወደ ውስጥ ሲገቡም የጌታ ኢየሱስን አስከሬን አላገኙም።+