የሐዋርያት ሥራ 2:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ድንገትም እንደ ኃይለኛ ነፋስ ያለ ድምፅ ከሰማይ መጣ፤ ተቀምጠውበት የነበረውንም ቤት ሞላው።+ የሐዋርያት ሥራ 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤+ መንፈስም እንዲናገሩ ባስቻላቸው መሠረት በተለያዩ ቋንቋዎች* ይናገሩ ጀመር።+