ዮሐንስ 11:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በዚህ ጊዜ ዲዲሞስ* የሚባለው ቶማስ ለተቀሩት ደቀ መዛሙርት “ከእሱ ጋር እንድንሞት አብረነው እንሂድ” አላቸው።+ ዮሐንስ 20:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ይሁን እንጂ ከአሥራ ሁለቱ አንዱ የሆነው ዲዲሞስ* የሚባለው ቶማስ+ ኢየሱስ በመጣበት ጊዜ አብሯቸው አልነበረም።