ዮሐንስ 13:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ከእነሱ አንዱ ይኸውም ኢየሱስ ይወደው የነበረው ደቀ መዝሙር+ ኢየሱስ አጠገብ ጋደም ብሎ ነበር። ዮሐንስ 19:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ስለዚህ ኢየሱስ እናቱንና የሚወደውን ደቀ መዝሙር+ በአቅራቢያው ቆመው ሲያያቸው እናቱን “አንቺ ሴት፣ ልጅሽ ይኸውልሽ!” አላት። ዮሐንስ 20:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ስለዚህ ወደ ስምዖን ጴጥሮስና ኢየሱስ ይወደው ወደነበረው ወደ ሌላው ደቀ መዝሙር+ እየሮጠች መጥታ “ጌታን ከመቃብሩ ውስጥ ወስደውታል፤+ የት እንዳኖሩትም አናውቅም” አለቻቸው።
2 ስለዚህ ወደ ስምዖን ጴጥሮስና ኢየሱስ ይወደው ወደነበረው ወደ ሌላው ደቀ መዝሙር+ እየሮጠች መጥታ “ጌታን ከመቃብሩ ውስጥ ወስደውታል፤+ የት እንዳኖሩትም አናውቅም” አለቻቸው።