ማቴዎስ 19:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “እውነት እላችኋለሁ፣ ሁሉም ነገር አዲስ በሚሆንበት ጊዜ* የሰው ልጅ፣ ክብራማ በሆነው ዙፋኑ ላይ ሲቀመጥ እኔን የተከተላችሁኝ እናንተ በ12 ዙፋኖች ላይ ተቀምጣችሁ በ12ቱ የእስራኤል ነገዶች ላይ ትፈርዳላችሁ።+ ዮሐንስ 12:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 እኔን ሊያገለግል የሚፈልግ ቢኖር ይከተለኝ፤ እኔ ባለሁበት አገልጋዬም በዚያ ይሆናል።+ የሚያገለግለኝንም ሁሉ አብ ያከብረዋል። ራእይ 14:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እነዚህ ራሳቸውን በሴቶች ያላረከሱ ናቸው፤ እንዲያውም ደናግል ናቸው።+ ምንጊዜም በጉ በሄደበት ሁሉ ይከተሉታል።+ እነዚህ ለአምላክና ለበጉ እንደ በኩራት+ ሆነው ከሰዎች መካከል ተዋጅተዋል፤+
28 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “እውነት እላችኋለሁ፣ ሁሉም ነገር አዲስ በሚሆንበት ጊዜ* የሰው ልጅ፣ ክብራማ በሆነው ዙፋኑ ላይ ሲቀመጥ እኔን የተከተላችሁኝ እናንተ በ12 ዙፋኖች ላይ ተቀምጣችሁ በ12ቱ የእስራኤል ነገዶች ላይ ትፈርዳላችሁ።+
4 እነዚህ ራሳቸውን በሴቶች ያላረከሱ ናቸው፤ እንዲያውም ደናግል ናቸው።+ ምንጊዜም በጉ በሄደበት ሁሉ ይከተሉታል።+ እነዚህ ለአምላክና ለበጉ እንደ በኩራት+ ሆነው ከሰዎች መካከል ተዋጅተዋል፤+