ዮሐንስ 8:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 እሱም እንዲህ አላቸው፦ “እናንተ ከምድር ናችሁ፤ እኔ ከላይ ነኝ።+ እናንተ ከዚህ ዓለም ናችሁ፤ እኔ ከዚህ ዓለም አይደለሁም።