የሐዋርያት ሥራ 8:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በኢየሩሳሌም ያሉ ሐዋርያት የሰማርያ ሰዎች የአምላክን ቃል እንደተቀበሉ ሲሰሙ+ ጴጥሮስንና ዮሐንስን ላኩላቸው፤