የሐዋርያት ሥራ 5:40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 እነሱም ምክሩን ተቀበሉ፤ ሐዋርያትንም ጠርተው ገረፏቸው፤*+ ከዚያም በኢየሱስ ስም መናገራቸውን እንዲያቆሙ አዘው ለቀቋቸው።