የሐዋርያት ሥራ 5:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ጴጥሮስና ሌሎቹ ሐዋርያትም እንዲህ ሲሉ መለሱ፦ “ከሰው ይልቅ አምላክን እንደ ገዢያችን አድርገን ልንታዘዝ ይገባል።+