የሐዋርያት ሥራ 21:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በማግስቱ ከዚያ ተነስተን ቂሳርያ ደረስን፤ በዚያም ከሰባቱ ወንዶች አንዱ ወደሆነው ወደ ወንጌላዊው ፊልጶስ+ ቤት ገብተን እሱ ጋ አረፍን።