የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 12:4, 5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 ስለዚህ አብራም ልክ ይሖዋ በነገረው መሠረት ወጣ፤ ሎጥም አብሮት ሄደ። አብራም ከካራን በወጣበት ጊዜ ዕድሜው 75 ዓመት ነበር።+ 5 አብራም ሚስቱን ሦራን፣+ የወንድሙን ልጅ ሎጥን+ እንዲሁም ያፈሩትን ንብረት ሁሉና+ በካራን አብረዋቸው የነበሩትን ሰዎች* በሙሉ ይዞ ተነሳ፤ እነሱም ወደ ከነአን ምድር አቀኑ።+ ከነአን ምድር በደረሱም ጊዜ

  • ዕብራውያን 11:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 አብርሃም+ በተጠራ ጊዜ ወደፊት ርስት አድርጎ ወደሚቀበለው ስፍራ በመሄድ በእምነት ታዘዘ፤ ወዴት እንደሚሄድ ባያውቅም ይኖርበት የነበረውን ስፍራ ለቆ ወጣ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ