ዘፍጥረት 21:1-3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ይሖዋ ልክ በተናገረው መሠረት ሣራን አሰባት፤ ይሖዋም ለሣራ ቃል የገባላትን አደረገላት።+ 2 በመሆኑም ሣራ ፀነሰች፤+ ለአብርሃምም አምላክ ቃል በገባለት በተወሰነው ጊዜ ላይ በስተርጅናው ወንድ ልጅ ወለደችለት።+ 3 አብርሃም ሣራ የወለደችለትን ልጅ ይስሐቅ ብሎ ጠራው።+
21 ይሖዋ ልክ በተናገረው መሠረት ሣራን አሰባት፤ ይሖዋም ለሣራ ቃል የገባላትን አደረገላት።+ 2 በመሆኑም ሣራ ፀነሰች፤+ ለአብርሃምም አምላክ ቃል በገባለት በተወሰነው ጊዜ ላይ በስተርጅናው ወንድ ልጅ ወለደችለት።+ 3 አብርሃም ሣራ የወለደችለትን ልጅ ይስሐቅ ብሎ ጠራው።+