-
ዘፀአት 11:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ይሖዋም ለሕዝቡ በግብፃውያን ፊት ሞገስ ሰጣቸው። ሙሴ ራሱም ቢሆን በፈርዖን አገልጋዮችና በሕዝቡ ፊት በግብፅ ምድር እጅግ የተከበረ ሰው ሆኖ ነበር።